ሲጠበቅ የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ በድጋሚ ለጷግሜ 2 ተቀጠረ።
በዛሬው እለት በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ በድጋሚ ለጷግሜ 2 ተቀጠረ።በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ለመከላከል ወይም ሳይከላከሉ በነፃ ለመሰናበት ውሳኔ ዛሬ ለ35ተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት አራቱ በእስር የሚገኙት ጦማርያን በድጋሚ በተለዋጭ ቀጠሮ ተሸኝተዋል።በዛሬው ውሎ ችሎቱ...
View Articleየኢትዮጵያ ‹የፀረ-ሽብርተኝነት› ሕግ ሲዘከር
ለፒዲኤፍ ይህን ይጫኑነሃሴ 22 – 2007ምክር ቤቱ ከሌሎች ጊዜያት የሚለየው በዛ ያሉ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን የያዘ በመሆኑ ነው - የአወዛጋቢው ምርጫ 97 ውጤት የሆነው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፡፡ እናም ለዚህ ምክር ቤት ሲቀርቡ የነበሩ ብዙ ሕጎች በሚቀርቡበት ወቅት ውዝግብ ማስከተላቸው አልቀረም ነበር፡፡ ገዢው...
View Article‹‹ ጨዋ›› ነዎት ‹‹ባለጌ››?
በፍቃዱ ዘ ኃይሉሐምሌ 27/2007 ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እና ቀናኢ ፍትሕ ለሆኑ ሰዎች በሙሉ የመርዶ ቀን ነበር፡፡ ስለ ሠላማዊነታቸው የተመለከታቸው በሙሉ የፈረደላቸው፣ ባንድ ወቅት መንግስትም በወኪሉ በኩል ሲደራደራቸው የነበሩ፣ ለሦስት ዓመታት ያክል በሕግ የበላይነት አምነው ችሎት ፊት የሠላማዊነታቸውን ማስረጃ...
View Articleሠላማዊ ትግል ስንል?
በፍቃዱ ዘ ኃይሉሠላማዊ ትግል ደርዘ ብዙ ትንቅንቅ ነው፡፡ አንዳንዶች ‹ሕጋዊ መንገዶችን ብቻ መጠቀም ነው› ብለው የምናሉ፤ ነገር ግን በዚህ የማይወሰንበት ጊዜ አለ፡፡ ሠላማዊ ትግል ከነፍስ ማጥፋት፣ አካላዊ ጉዳት ከማድረስ እና ንብረት ከማውደም መቆጠብን ብቻ የሚጠይቅ በመሆኑ ነው ‹ሠላማዊ› የተባለው፡፡ ለምሳሌ...
View Articleከሕወሓት መማር
በፍቃዱ ዘ ኃይሉWhat to Learn From TPLFእስከዚያው ከሕወሓትመማርየሚቀናቀኑትን አካል በቅጡ መረዳት ግማሹን መንገድ መምጣት ነው፡፡ የሕወሓትን ታሪክ፣ የፖለቲካ አስተሳሰብ እና ወዘተርፈ መለየት ለሠላማዊ ትግላችን ሰፊ አስተዋፆ ይኖረዋል፡፡ትምህርት አንድ ሕወሓት መራሹ የኢሕአዴግ መንግሥት በአውራ ፓርቲ ሥም፣...
View Articleየአምባገነኖች ድጋፍ ማግኛ ምንጭ
Understanding Dictatorsየአምባገነኖች ድጋፍ ማግኛ ምንጭጂን ሻርፕ የአረቡ አለም አብዮት የሚባለውን እንዲቀጣጠል ነዳጅ ጨምሯል የተባለለትን‹‹ከአምባገነንነት ወደ ዴሞክራሲ››የተሰኘ መጽሐፍ ጽፏል፡፡ መጽሐፍ ውስጥ አብዛኛዎቹ አስረጂ ምሳሌዎች አምባገነኖች መሰረታቸው ሕዝብ መሆኑን ነው የሚነግሩን፡፡ ፕ/ር...
View Articleግብታዊ ጩኸት፣ ለቅስፈት....
Non-Violence for Dummies!ግብታዊ ጩኸት፣ ለቅስፈት....ሕወሓት/ኢሕአዴግ አምባገነን መሆኑ ታውቋል፡፡ ምርጫ እንደሚያጭበረብር ታውቋል፡፡ የሲቪል ማኅበራት ፓርቲዎችን ገቢ በማሳጣት፣ መሪዎቻቸውን በማሰር፣ ውስጣቸው ክፍፍል በመፍጠር እንደሚያዳክማቸው ታውቋል፡፡ ነፃ ፕሬሶችን እንደሚያደናቅፍ ታውቋል፡፡...
View Articleየዞን 9 የ2007 ዓ/ም የእስር መስመር
የዞን 9 ጦማርያን ከታሰሩ አንድ አመት ከአምስት ወራት የተቆጠረ ሲሆን ወዳጅ ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከጠቅላላው ዘጠኝ እስረኞች መካከል አራት ጦማርያን አሁንም በእስር ላይ በመሆናቸው ሁለተኛ እንቁጣጣሻቸውን በቅሊንጦ እስር ቤት ያከብራሉ ፡፡ ባለፉት አንድ አመት ከአምስት ወራት 36 ግዜ ፍርድ ቤት የተመላለሱ ሲሆን እስራቸው...
View Articleናት
‘The First 100 Days’ለተፈቺም ይሆናል እንዴ ናት? ‹የመጀመሪያዎቹ መቶ የፍቺ ቀናት› ብዬ ብፅፍስ? ብዬ ራሴን እጠይቅና፤ 400 ቀናት ብቻ ታስሮ ሰለ100ቀናት መፃፍ ጉራ መስሎ ሲታየኝ ጊዜ እተወዋለሁ፡፡ ዛሬ ግን ያንተ ልደት ነውና እስኪ የአጭር አጭር ማስታወሻ ልፃፍ ብየ መጣሁ፡፡ናት! ዛሬ ከታሰርክ...
View Articleጦማርያኑ ለውሳኔ በድጋሚ ለጥቅምት 5/2008 ዓ/ም ተቀጠሩ
በዛሬው ዕለት በነሶልያና የክስ መዝገብ በዞን ዘጠኝ ጦማርያን ላይ ማለትም በሶልያና ሽመልስ በሌለችበት፣ አቤል ዋበላ፣ አጥናፍ ብርሃኔ፣ ናትናኤል ፈለቀ እና በፍቃዱ ኃይሉ ላይ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ችሎት ዳኞች አዳማ ስልጠና ላይ ናቸው በሚል ባለመገኘታቸው ምክንያት ለጥቅምት 5/2008 ዓ/ም ቀጠሮ...
View Articleየዛሬውን ችሎት አስመልክቶ ከዞን9 ጦማር የተሰጠ ማስታወሻ
ዛሬ ጥቅምት 5 2007 በዋለው ችሎት አንድ አመት ከ5 ወር እስር ቤት የቆዪት አራት የዞን9 ጦማርያን ላይ ውሳኔ አስተላልፏል።በውሳኔው መሰረት አንደኛ ተከሳሽ ሶልያና ሽመልስ መከላከል ሳያስፈልጋት ከክሱ ነፃሶስተኛ ተከሳሽ ናትናኤል ፈለቀ መከላከል ሳያስፈልገው ከክሱ ነፃአምስተኛ ተከሳሽ አጥናፍ ብርሃኔ መከላከል...
View Articleከዞን ዘጠኝ የተሰጠ መግለጫ
በዛሬው ዕለት የልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ፩ኛ ተከሳሽ ሶልያና ሽመልስ ፪ተኛ ተከሳሽ በፍቃዱ ሃይሉ ፫ተኛ ተከሳሽ ናትናኤል ፈለቀ ፭ተኛ ተከሳሽ አጥናፍ ብርሃኔ እና ፯ተኛ ተከሳሽ አቤል ዋበላ ተጠርጥረው ከነበረበት የሽብርተኝነትና የኅብረተሰቡን ደህንነት አደጋ ላይ የመጣል ክስ ነጻ...
View Articleሕጉ ለበፍቃዱ ነው - ውሳኔውስ?
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ምድብ፤ 19ኛ ወንጀል ችሎት በስድስት ጦማርያን እና በሶስት ጋዜጠኞች ላይ በ08/11/2006 ዓ.ም ከፍትህ ሚኒስትር የቀረበለትን ክስ በቀን 11/11/2006 በይፋ አንብቦ ክሱን ከከፈተ ወዲህ መሰረታዊ ውሳኔ ያሳለፈው ጥቅምት05/2008 ነው ማለት ይቻላል፡፡ ይሄውም ክሳቸው በሰኔ...
View Articleየማእከላዊ ምርመራ የማሰቃየት ምርመራ መዘዝ - በጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ ላይ
የ2007 አገር አቀፍ ምርጫ መቃረብን ተከትሎ መስዋእት ከሆኑት የዞን ዘጠኝ ጦማር አባላት ውስጥ የሽብር ክሱ ወደ ወንጀል ክስ ተቀይሮ ዛሬም በግፍ እስር በብቸኝነት የሚገኘው በፍቃዱ ዘ ኃይሉ አመጽ ለመቀስቀስ አስበህ ነው የጻፍከው የተባለውን ጽሁፍ እንዲከላከል ተወስኖበታል፡፡ ይህ የአመጽ መቀስቀስ የተባለው ጽሁፍ...
View Articleበፍቃዱ ኃይሉ በዋስ እንዲወጣ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ አስተላለፈ
ዛሬበልደታፍርድቤት 19ኛወንጀልችሎትየበፍቃዱንኃይሉንየአመጽየማነሳሳትክስዋስትናመብትአስመልክቶባስቻለውአጭርችሎትጦማሪበፍቃዱኃይሉየዋስትናመብቱተጠብቆበውጪሆኖአንዲከላከልወስኗል፡፡በዚህመሰረትየ20,000 ብርዋስትናእናከአገርእንዳይወጣእገዳተጥሎበታል፡፡ለጥቅምት 27...
View Articleየእናቴ ልጅ ነኝ!
በፍቃዱ ዘ ኃይሉ (ከቤቱ)በፍቃዱ ዘ ኃይሉ ከእናቱ ወ/ሮ ዘነበች ይመኑ ጋር፡፡እቤቴ ከገባሁ ጀምሮ ወዳጅ ዘመዶቻችን ሁሉ ‹‹እንኳን ለቤትህ አበቃህ›› እያሉኝ ነው፡፡ የ‹እንኳን ለቤትህ አበቃህ› መልዕክቶቹ ግን ብዙውን ጊዜ በተጨማሪ ምክሮች ይታጀባሉ፡፡ በነገራችን ላይ፣ በተለይ እንደኔ በዕድሜ የገፉ ወላጆች ላሉት ሰው...
View Articleእናመሰግናለን!
በድንገት ከያለንበት ተይዘን እንደታሰርነው አፈታታችንም ግራ የሚያጋባ ነበር፡፡ ተመሳሳይ ክሶች ቀርበውብን እያለ ግማሾቻችን ‹ክስ ተቋርጦላችኋል› ተብለን ተፈታን፣ ግማሾቻችን ደግሞ ‹ነፃ ናችሁ› (ከሳሽ በነፃነታችን ላይ ይግባኝ መጠየቁ እንዳለ ሁኖ) ተብለን ይሄው ወጥተናል፡፡ ቀሪ ክስ ይዘን በዋስ ወጥተን...
View ArticleThank you!
Our release was as surprising as our detention. Five of us were released as the charges were ‘withdrawn’ in July. While four of us were released because we were acquitted (save the appeal against our...
View Article‹ዞን ፱› ከትላንት እስከ ዛሬ
ይህ ጽሁፍ የዞን፱ ጦማርን አስልክቶ በቀለም ቀንድ ጋዜጣ ላይ የወጣ ነው ፡፡ አርታኢው በጠየቁን መሰረት ለዞን9 ነዋርያን ይነበብ ዘንድ እዚህ አትመነዋል፡፡በሙሉቀን ተስፋውብዙዎቻችን ስለ ዞን ፱ ጦማርያን እንጅ ስለ ‹ዞን ፱› ብሎግ ያለን ግንዛቤ ውስን ሊሆን ይችላል፡፡ እንዴት ተመሰረተ? ለምን ዞን ፱ ተባለ?...
View Articleየተዘለለው ምዕራፍ
በበፍቃዱ ዘ ኃይሉየሰለሞን ስዩምን ‹‹የኦሮሞ ጉዳይ እና የኢትዮጵያ ብያኔ›› የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ (ሁለተኛ እትም) አነበብኩት፡፡ በጥቅሉ ወድጄዋለሁ፡፡ ጥቂት ቅሬታዎች ግን አሉኝ፡፡ ሰለሞን በአማርኛ የኦሮሞ ጉዳይን ከጻፉ (እና እኔ ካነበብኩላቸው) ጸሐፍት ሁሉ በተሻለ ልለው በምደፍረው ደረጃ ምሁራዊ ታማኝነት...
View Article