በላይማናዬ
በታላቁመጽሐፍየተጠቀሰአንድታሪክላይአንዲትእናትልጇንበጓደኛዋስለመሰረቋእናነባለን፡፡ይህቺእናትልጄንተሰረቅኩብላወደጠቢቡሰለሞንአቤትትላለች፡፡ጠቢቡሰለሞንምሁለቱንሴቶችተሰረቀከተባለውህጻንጋርተያይዘውእንዲቀርቡያደርጋል፡፡ጠቢቡንጉስሰለሞንእውነተኛእናትየትኛዋእንደሆነችለማወቅምየራሱንየምርመራዘዴሲጠቀምእናስተውላለን፡፡በዚህምሁለቱሴቶችየተካሰሱበትንጉዳይሰለሞንበጥበብትክክለኛዳኝነትሰጥቶያሰናብታቸዋል፡፡ህጻኑምእውነተኛእናቱንያገኛል፡፡ይህፍትህየተሰጠውከብዙመመላለስበኋላአልነበረም፤አፋጣኝናትክክለኛፍርድነበርየተሰጠው፡፡
እንደጠቢቡሰለሞንበአንድጀንበርበጥበብተከሳሽንናከሳሽንሰምቶትክክለኛውሳኔየሚሰጥየዳኝነትአካልእንዲኖረንበባዶየምመኝሰውአይደለሁም፡፡ነገርግንማነኛውምተከሳሽየተከሰሰበትጉዳይተጣርቶበፍጥነትውሳኔእንዲሰጠው፣ፍትህእንዲያገኝእፈልጋለሁ፡፡የዘገየፍትህእንደተነፈገይቆጠራልይባላል፡፡ትክክለኛአገላለጽነው፡፡እውነትምበሀገራችንበዚህአገላለጽመሰረትውሳኔተጓትቶባቸው፣ፍትህየተነፈጉብዙዎችናቸው፡፡
ማክሰኞጥቅምት 4 ቀን 2007 ዓ.ምበእነእስማኤልኑርሑሴንየክስመዝገብከ1 አመትከ6 ወርበላይበእስርሲሰቃዩየቆዩ 12 ተማሪዎችእና 1 መምህርበመጨረሻብይናቸውሲሰማየሆነው‹‹የዘገየፍትህእንደተነጠቀይቆጠራል›› የሚለውንአባባልያስረገጠነበር፡፡ምክንያቱምተከሳሾቹጥፋተኛበተባሉበትክስየተበየነውየ6 ወርእስርብቻነበር፤በእስርየቆዩትግን 1 አመትከ6 ወርነበር፡፡ይህየሚያሳየንተከሳሾቹአፋጣኝፍትህባለማግኘታቸውብቻተጨማሪአንድአመትእስርንበግፍአሳልፈዋልማለትነው፡፡በእነእስማኤልኑርሑሴንየክስመዝገብያለአግባብከተፈረደባቸውጊዜበላይበእስርያሳለፉትሰዎችከጅግጅጋ፣ከሲቪልሰርቪስ፣ከባህርዳር፣ከጅማ፣ከደሴ፣ከሐዋሳናከደብረብርሃንዩኒቨርሲቲዎችተለቅመውየታሰሩ 12 ሙስሊምተማሪዎችና 1 አስተማሪንየተካተቱበትነበር፡፡በአጠቃላይየተጓተተውክስሂደትብይንለማግኘት 18 ወራትንወስዷል፡፡በዚህሁሉጊዜደግሞተከሳሾቹበእስርላይነበሩ፡፡በግንቦት 2005 ዓ.ምክስየተመሰረተባቸውእነዚሁተማሪዎችበተለያዩሰበባ-ሰበቦችምክንያትችሎቱእየተጓተተበመቆየቱናየፍትህስርዓቱየዜጎችንመብትማስከበርበማይችልበትደረጃበመኮላሸቱጥፋተኛሆነውቢገኙእንኳክሳቸውከሚያስፈርድባቸውበላይበእስርእየቆዩመሆኑንየህግባለሙያዎችሲያሳስቡቆይተውነበር፡፡ሆኖምግንሰሚጆሮአላገኙምነበር፡፡እነዚህተማሪዎችከትምህርትገበታቸውለረጂምጊዜተስተጓጉለዋል፡፡ሊሰሩትየሚችሉትነገርሁሉተደናቅፎመቆየቱምእሙንነው፡፡ታዲያእነዚህሰዎችፍትህአገኙወይስተነፈጉ?
በነገራችንላይአፋጣኝፍትህማግኘትመሰረታዊመብት (The right to speedy trial) ነው፡፡በህግምጥበቃያለውመሆኑንበተለያዩሀገራትህጎችተደንግጎይታያል፡፡በአሜሪካ (The Sixth Amendment to the U.S. Constitution) በወንጀልየተከሰሱሰዎችአፋጣኝፍትህየማግኘትመብትእንዳላቸውተደንግጓል፡፡በእርግጥምአፋጣኝፍትህየማግኘትመብትከድሮጀምሮየነበረመሰረታዊመብትሆኖእናገኘዋለን፡፡በእንግሊዝበንጉስሄነሪሁለተኛ (1154–1189) ጊዜእንግሊዛውያንአፋጣኝፍትህማግኘትእንዳለባቸውበህግተደንግጎነበር፡፡በ1215 እ.ኤ.አደግሞንጉሱበእጁየሚገኙየፍትህጥያቆችንማዘግየትእንደማይችልበማግናካርታ (Magna Charta) በግልጽደንግጎነበር፡፡ይህፍትህንበአፋጣኝየማግኘትመብትበኢፌዴሪህገ-መንግስትላይበግልጽአልተቀመጠም፡፡በህገ-መንግስቱአንቀጽ 37 ላይ‹‹ፍትህየማግኘትመብት››ንሲገልጽእንኳአፋጣኝፍትህየማግኘትመብትንበተመለከተየሚለውነገርየለም፡፡ብዙዜጎችበህግጥላስርውለውክስተመስርቶባቸውምይሁንክስሳይመሰረትባቸው‹የፍትህያለህ› እያሉበየእስርቤቱይገኛሉ፡፡እነዚህዜጎችየፍርድቤትውሳኔውራሱፍትሃዊነውበማይባልበትሁኔታእንኳአፋጣኝብይን (‹‹ፍትህ››)ንሲሽቱቢታይምየፍላጎታቸውሲሞላላቸውአይታይም፡፡
ባለፈውሚያዝያ 17 ቀን 2006 ዓ.ምለእስርየተዳረጉትየዞን 9 ጦማሪዎችናጋዜጠኞችእንሆከታሰሩ 8 ወራትአልፈዋል፡፡እስካሁንምግንክሳቸውንበውልአላወቁትም፡፡ክስሳይመሰረትባቸውበምርመራሰበብወራትንአሳልፈው፣ክሱተመሰረተከተባለጀምሮየተመሰረተውክስእንዲሻሻልበሚልሌላሰበብእስካሁንክሳቸውምንላይእንዳረፈበግልጽአልታወቀም፡፡በዚህሁሉጊዜግንጦማሪዎቹናጋዜጠኞቹበእስርላይናቸው፡፡ከቀናትበፊትእስረኞቹበሚገኙበትቂሊንጦእስርቤትተገኝቼበጠየኳቸውጊዜጋዜጠኛተስፋለምወልደየስናጦማሪናትናኤልፈለቀበዋናነትአፋጣኝ‹‹ፍትህ›› ማግኘትእንደሚሹነበርበአንክሮየነገሩኝ፡፡ናትናኤልፈለቀይህንበተመለከተ፣‹‹ትክክለኛፍትህአገኛለሁየሚለውተስፋዬ በጣም መነመነ ነው ነገር ግን ቢያንስአፋጣኝውሳኔእንዲሰጥእሻለሁ፡፡ክሳችንንበውልሳናውቀውወራትተቆጥረዋል፤የሚታይጠብየሚልነገርእያየንግንአይደለም›› ማለቱንአስታውሳለሁ፡፡ጋዜጠኛተስፋለምወልደየስምበተመሳሳይ፣‹‹ፍትህመጠበቁ ሞኝነት አንደሆነ ይገባኛልውሳኔውምንምይሁንምንግንአፋጣኝውሳኔእንዲሰጥእፈልጋለሁ›› ብሎነበር፡፡ዳሩግንአሁንባለውየተንዛዛአሰራርፍርድቤትመኖሩ፣ዳኞችመሰየማቸውብቻዜጎችፍትህእንዲያገኙአያደርጋቸውም፡፡የፍትህተቋማትየስርዓቱአገልጋዮችበሆኑበትሀገርአፋጣኝፍትህቀርቶበተንዛዛውሂደትውስጥአልፎምቢሆንትክክለኛፍትህንማግኘትቅዠትይሆናል፡፡ስለሆነምዜጎችፍትህያገኙዘንድአጠቃላይስርዓቱንየመቀየርወይምየማረቅትልቅስራይጠይቃል፡፡