የቀድሞው “የአብዮት አድናቂ” ኑዛዜ (“Confession of the Ex-Revo” )
በፍቃዱ ዘ ኃይሉ ርዕሱን አላስታውሰውም ‘ንጂ እ.ኤ.አ በ2011 Arab Uprising በመባል የሚታወሰውን አብዮትተከትሎ፣ ኢትዮጵያውያን ፌስቡከኞችም (በተለይ ዲያስፖራ የሚገኙ) ግንቦት 20 ላይ (ልክ በኢሕአዴግ የ20ኛ አገዛዝ ዕድሜ) “Anger day” በሚል በፌስቡክ አብዮትመጥራታቸውን ተቃውሜ አንዲት ጽሑፍ...
View ArticleConfessions of the Ex-‘Revo’
Befekadu HailuThere was a time in my life when I used to think a lot about revolution in Ethiopia. In fact, in 2011 during the so called ‘Arab Spring’ I wrote a rejoinder article when Ethiopian...
View Articleየአምስት ወራት የግል ማስታወሻ
ያ ትውልድ ያመነበትን ተግባራዊ ለማድረግ ብዙ መስዋዕትነትን እንደከፈለው ሁሉ እህት በወንድም ላይ ጠቁማ ወደ ሞት የነዳችበትም አጋጣሚዎች ተፈጥረዋል ወንድም ከወንድም ጋር የሚያፋጅ ግዜ ላይም ነበሩ፤ ዛሬ ላይ እንደቀልድ ምንሰማው ለመፍረድም ቀላል የሚመስሉትአስቀያሚ የታሪኮቻችን አጋጣሚዎች ዛሬም ላይ ይከሰታሉ እኛም...
View Articleየህግ የበላይነት፣ የፓለቲካ ምህዳር እና ሰብአዊ መብት - የጸረ ሽብር ህጉ ሲገመገም
PDF“ጋዜጠኝነትን እና የፖለቲካ ድርጅትን ሽፋን በማድረግ የሀገሪቱንና የሕዝቦቿን ሰላም ለማደፍረስ ከሚያስቡና ከሚፈልጉ ‘ሀይላት’ ጋር ግንኙነት በማድረግ የተለያዩ የሽብር ተግባራትን ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ስር አውለናቸዋል።“ ይህ መግለጫ (መልስ) የኢትዮጵያ የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ 652/2001 ከወጣበት...
View Articleየዞን9 ጦማርያኑ እና የወዳጅ ጋዜጠኞች የፍርድ ቤት ውሎ
#FreeZone9bloggers #Ethiopiaየዞን9 ጦማርያኑ እና የወዳጅ ጋዜጠኞች የፍርድ ቤት ውሎከሁለት ወር ቆይታ በኋላ በነሶልያና ሽመልስ የሽብር ወንጀል የክስ መዝገብ ልደታ ፍርድ ቤት የቀረቡት ስድስቱ የዞን9 ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ቀጠሮ ችሎቱ ከ20 ቀን በኃላ እንዲቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ በመስጠት...
View Articleየዛሬው የዞን9 ጦማርያን የፍርድ ቤት "ግርግር"
#FreeZone9bloggers #FreeEdom #FreeTesfalem #FreeAsemamaw #Ethiopia ዛሬ ከጠዋቱ ሶስት ሰአት ጀምሮ ይሰየማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የጦማርያኑ እና የጋዜጠኞቹ ችሎት ከወትሮው በተለየ ጥብቅ ጥበቃ ለአጭር ደቂቃዎች ተከናውኗል፡፡ በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ከተከሰሱት 10...
View Articleግልጽ ደብዳቤ ”ለጠቅላይ ሚኒስትር” ኃይለማርያም ደሳለኝ
ከታሳሪ ዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሕገ መንግስታችንን ያክብሩ!ሠላም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር!? እንዴት ነዎት? ያስታውሱ ከሆነ የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ ከፊሉ የዚህ ማስታወሻ ፀሃፊዎች ‘ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ’ በሚል ርዕስ:“ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር...
View Articleየዞን 9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች “የተሻሻለ ክስ” ተሰማ
Journalist Tesfalem Woldeyes #FreeZone9bloggers #FreeEdom #FreeTesfalem #FreeAsemamaw #Ethiopia የዞን 9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች “የተሻሻለ ክስ” ተሰማ ፡፡ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ በልደት በአሉ የደረሱትን የእንኳን አደረሰህ መልእክቶች በፈገግታ...
View ArticleI’m longing for you, comrades
By Zelalem KibretFrom Kilinto prison, Addis Ababa Ethiopia O! The mighty reminiscence! Of all the thoughts nothing is more haunting than reminiscence. When I read, walk; sleep — in all of my daily...
View Articleየዞን9 ጦማርያን እና የጋዜጠኞች የ10 ደቂቃ ችሎት
በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ዛሬ ጠዋት የተሰየመው 19ኛ ወንጀል ችሎት ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ ቀድመው ቢገኙም ለሰአታት ያህል ችሎቱ ሳይጀመር ቆይቷል፡፡ የተወሰኑ ወዳጆች እና የቤተሰብ አባላት ችሎቱን ለመታደም እድል ያገኙ ሲሆን የተለመደው የቦታ ጥበትን ተከትሎ ብዙዎች ውጪ ቆመው ሲጠብቁ አንደነበርም...
View Article"ህልም አንደሆነ አይታሰርም "ጦማሪ አቤል ዋበላ
‹‹ ስሜ አቤል ዋበላ ነው፡፡ አዲሱ አመት ሲጠባ በአዲስ መንፈስ አዲስ ህልም ለአገሬ ማለም የነበረኝንም ማጠናከር እፈልጋለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን የብሄር፣ የሃይማኖት፣ የሀብት፣ የትምህርት፣ የፖለቲካ አመለካከት እና ሌሎችም ልዩነቶች አብሮነታችንን የማያደናቅፉባት ከነልዩነታችን በጋራ ለታላቅነት የምንጠቀምባት ለሁላችንም...
View Articleተስፋለምን ሳስታውሰው . . . .
ማስረሻ ማሞእኤአ ጁላይ 10/2010 ጠዋት፤ ግማሽ ሰው ግማሽ ሰካራም ኾኜ ከእንቅልፌ ነቃሁ። ጭንቅላቴ በምሳር እንደተፈለጠ እንጨት ውስጡ ብርግድ ብሎ ደርቋል። የኾነ ነገር ጠጥቼ ራስ-ካላደረግኹት፤ ከፍላጩ የሚወጣው ስንጣሪ ቀኑን ሙሉ ሲረብሸኝ እንደሚውል አስቤ እንደ መጋዣ እየተጎተትሁ ተነሳሁ። መገለጥ ያቃታቸውን...
View Article“ሽብርተኛውን“ ተዋወቁት
አብርሃም ሰለሞን ይባላል ፡፡ በነ ዘላለም ወርቃለማው የክስ መዝገብ ከአራቱ የፓለቲካ አመራሮች በተከሰሱበት መዝገብ ስድተኛ ተከሳሽ የሆነው አብርሃም ሰለሞን መምህር ነበር ፡፡ አብርሃም ከመታሰሩ በፊት ቤተል ትምህርት ቤት መምህር ነበር ፡፡ በሞያውም የፈጠራ ስራዎች ላይ ማተኮር ይወድ ስለነበር አገር አቀፍ የሳይንስና...
View Articleክሱ ተሻሻሏል ሲል "ፍርድ ቤቱ"ወሰነ
#FreeZone9bloggers #FreeEdom #FreeTesfalem #FreeAsemamaw #Ethiopiaሰበር ዜና -----ክሱ ተሻሻሏል ሲል "ፍርድ ቤቱ"ወሰነ smile emotለስድስት ወራት የክሱን ፎርማት ይዘትና ህጋዊ መሰረት ሲያጠና የከረመው "ፍርድ ቤት"ክሱ ተሻሽሏል የሚል ብያኔውን ዛሬ...
View Articleአዲስ ዜና
አዲስ ዜና ሶስት ዞኖች እነዳሉት የሚታወቀው የቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በአስቸኳይ አራተኛ ዞን እየተገነባ እንደሆነ ታወቀ፡፡ በሶስቱ ዞኖች ውስጥ በአማካይ ከ100 በላይ ያልተፈረደባቸው የፍርድ ቤት ጉዳያቸውን የሚከታተሉ እስረኞች ሚገኙበት ሲሆን አሁን አራተኛው ዞን ግንባታ በፍጥነት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ News update...
View ArticleZone 9 Bloggers Move to Trial on Amended ATP Charges in Ethiopia
Zone 9 Bloggers Move to Trial on Amended ATP Charges in Ethiopia
View Articleየዞን 9 ጦማርያን አና ጋዜጠኞች ለ17ተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ለ16 ጊዜ ያህል ለስድስት ወራት ፍርድ ቤት የተመላለሱት እና ለ9 ወራት በእስር የሚገኙት የዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች ዛሬ ለ17ተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል ፡፡በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ ተከሳሾች የእምነት ክህደት ቃላቸውን አንዲሰጡ የተጠበቀ ቢሆንም በተቃራኒው ተከሳሾች...
View Article20ኛው የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የ"ፍርድ ቤት"ውሎ
ፍቃዴ ለቅቄያለሁ ያሉት ዳኛ ደግመው ተሰይመዋል! ለሶስት መቶ ቀናት በእስር ላይ የቆዬት ጦማርያን ለ20ኛ ጊዜ "ፍርድ ቤት"ቀርበዋል፡፡ ትላንትና የካቲት 11 ቀን ገዥው ህወሃት 40ኛ ልደቱን ባከበረበት በተመሳሳይ ቀን በነሶልያን ሽመልስ የክስ መዝግብ "ፍርድ ቤት"የቀረቡት ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የእምነት ክህደት...
View Article